ስፑትኒክ የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረትን በይፋ ተቀላቀለ ግዙፉ የአፍሪካ የጋዜጠኝነት መድረክ በቦትስዋና ዋና ከተማ ጋቦሮኔ እየተካሄደ ባለው የሕብረቱ ኮንግረስ አዲስ አባላትን በይፋ ተቀብሏል። የቦትስዋና ምክትል ፕሬዝዳንት ስሉምበር ሶግዋኔ የሕብረቱን ጉባኤ ከፍተዋል። የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረት ከ50 በላይ ሀገሮች የተውጣጡ ትላልቅ የመገናኛ ብዙሃን እና የብሮድካስት ኩባንያዎችን ያቀፈ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ስፑትኒክ የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረትን በይፋ ተቀላቀለ
ስፑትኒክ የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረትን በይፋ ተቀላቀለ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረትን በይፋ ተቀላቀለ ግዙፉ የአፍሪካ የጋዜጠኝነት መድረክ በቦትስዋና ዋና ከተማ ጋቦሮኔ እየተካሄደ ባለው የሕብረቱ ኮንግረስ አዲስ አባላትን በይፋ ተቀብሏል። የቦትስዋና ምክትል ፕሬዝዳንት ስሉምበር ሶግዋኔ የሕብረቱን... 03.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-03T16:29+0300
2024-09-03T16:29+0300
2024-09-03T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий