የነሐሴ 28 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 የአየር መመቃወሚያዎች በሩሲያ ብራያንስክ እና ካሉጋ ክልሎች በአንድ ምሽት 2 የዩክሬን ድሮኖችን እንዳወደሙ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ። 🟠 ፕሬዝዳንት ፑቲን እና የሞንጎሊያው አቻቸው ኡህናጊ ኩሬልሱክ በሞንጎሊያ ቤተ-መንግስት በሚገኝ ልዩ ክፍል ውስጥ በግል ተወያዩ። 🟠 የሞንጎሊያው መሪ ፑቲን ካዛን በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ያቀረቡትን ጥሪ ተቀበሉ። 🟠 የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ኪዬቭ የሮማ ስምምነትን በገደብ ማፅደቋን አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት ዩክሬን ዜጎቿን ከስምምነቱ ስልጣን በማስወጣት የሌሎች ሀገራት ዜጎችን በሄጉ ፍርድ ቤት የመከሰስ እድሏን ለማስጠበቅ እየሞከረች ነው ብለዋል። 🟠 በፈረንሳይ የቴሌግራም ጉዳይ ተፈላጊ የሆነው ኒኮላይ ዱሮቭ ልክ እንደ ወንድሙ ፓቬል የሴንት ኪትስ እና ኔቪስ ዜግነት እንዳለው ለጉዳዩ ቅርብ የሆነ ምንጭ ተናግሯል። 🟠 የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ራፋኤል ግሮሲ የዛፓሮዤ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያን ለመጎብኘት ወደ ሩሲያ ኢነርጎዳር ተጓዙ። 🟠 የቬንዙዌላ ባለስልጣናት በዶሚኒካን ሪፐብሊክ የፕሬዝዳንት ማዱሮ አውሮፕላን መያዙ ውንብድና ነው አሉ።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የነሐሴ 28 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦
የነሐሴ 28 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦
Sputnik አፍሪካ
የነሐሴ 28 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 የአየር መመቃወሚያዎች በሩሲያ ብራያንስክ እና ካሉጋ ክልሎች በአንድ ምሽት 2 የዩክሬን ድሮኖችን እንዳወደሙ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ። 🟠 ፕሬዝዳንት ፑቲን እና የሞንጎሊያው አቻቸው ኡህናጊ... 03.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-03T12:41+0300
2024-09-03T12:41+0300
2024-09-03T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий