ሬቼፕ ታይፕ ኤርዶአን በጥቅምት ወር በካዛን በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ እንዲገኙ ከሞስኮ የቀረበላቸውን ግብዣ እንደተቀበሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሬቼፕ ታይፕ ኤርዶአን በጥቅምት ወር በካዛን በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ እንዲገኙ ከሞስኮ የቀረበላቸውን ግብዣ እንደተቀበሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ተናገሩ ቱርክ ብሪክስን ለመቀላቀል ጥያቄ ማቅረቧን መገናኛ ብዙሃን ምንጮችን ጠቅሰው ቀደም ሲል ዘግበዋል። የቱርክ ውሳኔ ዓለም አቀፋዊ ተጽእኖዋን ለማጠናከር እና ከተለመደው የምእራባውያን አጋርነት ባለፈ አዲስ ግንኙነቶችን ለመፍጠር ያለመ እንደሆነ የመገናኛ ብዙሃኑ ዘገባ አብራርቷል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0