የሞንጎሊያ ፕሬዝዳንት ኡህናጊ ኩሬልሱክ ጥቅምት ወር ካዛን ውስጥ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ በቭላድሚር ፑቲን የቀረበላቸውን ግብዣ ተቀበሉ ሁለቱ ፕሬዝዳንቶች ኡላን ባቶር በሚገኘው ቤተ-መንግሥት ልዩ ክፍል ውስጥ የግል ውይይት አካሂደዋል። 36 የሀገር መሪዎች ለካዛኑ ጉባኤ እንደተጋበዙ እና ከነዚህም 18ቱ ተሳትፏቸውን ማረጋገጣቸውን የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ከአንድ ቀን በፊት ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሞንጎሊያ ፕሬዝዳንት ኡህናጊ ኩሬልሱክ ጥቅምት ወር ካዛን ውስጥ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ በቭላድሚር ፑቲን የቀረበላቸውን ግብዣ ተቀበሉ
የሞንጎሊያ ፕሬዝዳንት ኡህናጊ ኩሬልሱክ ጥቅምት ወር ካዛን ውስጥ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ በቭላድሚር ፑቲን የቀረበላቸውን ግብዣ ተቀበሉ
Sputnik አፍሪካ
የሞንጎሊያ ፕሬዝዳንት ኡህናጊ ኩሬልሱክ ጥቅምት ወር ካዛን ውስጥ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ በቭላድሚር ፑቲን የቀረበላቸውን ግብዣ ተቀበሉ ሁለቱ ፕሬዝዳንቶች ኡላን ባቶር በሚገኘው ቤተ-መንግሥት ልዩ ክፍል ውስጥ የግል ውይይት አካሂደዋል።... 03.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-03T11:39+0300
2024-09-03T11:39+0300
2024-09-03T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሞንጎሊያ ፕሬዝዳንት ኡህናጊ ኩሬልሱክ ጥቅምት ወር ካዛን ውስጥ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ በቭላድሚር ፑቲን የቀረበላቸውን ግብዣ ተቀበሉ
11:39 03.09.2024 (የተሻሻለ: 12:04 03.09.2024)
ሰብስክራይብ