ሩሲያ በዩክሬን ሱሚ ክልል አቅራቢያ ባካሄደቻቸው ጥቃቶች የዩክሬን ሂማርስ ስርዓቶችን እና ወታደሮችን እንዳወደመች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል

ሰብስክራይብ
ሩሲያ በዩክሬን ሱሚ ክልል አቅራቢያ ባካሄደቻቸው ጥቃቶች የዩክሬን ሂማርስ ስርዓቶችን እና ወታደሮችን እንዳወደመች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል እንደ ሚኒስቴሩ ገለጻ በጥቃቶቹ ከ30 የሚበልጡ የዩክሬን ወታደሮች ተደምስሰዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0