የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ስኩችኖዬ መንደር ነጻ ማውጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ስኩችኖዬ መንደር ነጻ ማውጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፦ 🟠 የዩክሬን ብሔራዊ አሰላለፍ እና የቅጥረኛ ስምሪት ቦታዎች በሩሲያ የምሽት ቡድን ጥቃት ተመተዋል። ሁሉም የተመረጡ ኢላማዎች በጥቃቱ ተደብድበዋል። 🟠 አውሮፕላን እና ሚሳኤሎችን የሚመርቱ እና የሚጠግኑ የጠላት ተቋማት በቡድን ጥቃት ተደብድበዋል። 🟠 የሩሲያ አየር መቃወሚያዎች 3 ሀመር መር ቦምቦች፣ 26 ቫምፓየር ሚሳኤሎች እና 30 የዩክሬን ድሮኖችን ባለፉት ቀናት መትተው ጥለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0