ምዕራባውያን ሩሲያን ማጥፋት የሁልጊዜም ፍላጎታቸው ነው ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ምዕራባውያን ሩሲያን ማጥፋት የሁልጊዜም ፍላጎታቸው ነው ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ ላቭሮቭ የትምህርት ዓመት መጀመርን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች 🟠 ሩሲያ ከምዕራባውያን ሀገራት ጋር ግኑኝነት ለመፍጠር ዝግጁ ነች ህኖም ወዳጃዊ ላልሆኑ እርምጃዎች ጠንከር ያለ ምላሽ ትሰጣለች። የሩሲያ ዲፕሎማሲ ሀላፊ ሞስኮ ለማንኛውም ሁኔታ ዝግጁ መሆኗን ተናግረዋል። 🟠 50 የሚጠጉ ሀገራት በናዚ ሰንደቅ ዓላማ በምዕራቡ ዓለም አማካኝነት ሩሲያ ላይ አብረዋል። 🟠 የሩሲያ ፍላጎቶች ከግምት ውስጥ ካልገቡ ሩሲያ ማንኛውም የምዕራባውያን ፕሮጀክቶችን አትቀላቀልም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0