የእንግሊዝ ንጉስ ቻርልስ ሶስተኛ በስኮትላንድ የአበባ ዝግጅት ላይ የመክፈቻ ሪባን ለመቁረጥ ሲቸገሩ ታይተዋል

ሰብስክራይብ
የእንግሊዝ ንጉስ ቻርልስ ሶስተኛ በስኮትላንድ የአበባ ዝግጅት ላይ የመክፈቻ ሪባን ለመቁረጥ ሲቸገሩ ታይተዋል በመጨረሻም ንጉሱ በቅርብ በሚገኝ ሰው ድጋፍ ሪባኑን ለመቁረጥ ችለዋል። ዝግጅቱ አበርዲን የሚገኘው የሮያል ሆርቲካልቸር ሶሳይቲ የሁለት መቶኛ ዓመት መታሰቢያን የተመለከተ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0