የኢራን ጦር ሃይል የተሻሻለውን የኤም 60 ታንክ መታጠቁ ተነገረ

ሰብስክራይብ
የኢራን ጦር ሃይል የተሻሻለውን የኤም 60 ታንክ መታጠቁ ተነገረበዛሬው እለት ይፋ የሆነው እና ሱሌማን 1402 ተብሎ የተሰየመው አዲሱ ታንክ በ1959 የተመረተው የሁለተኛው ትውልድ አሜሪካን ኤም 60 ዋና የጦር ታንክ፤ የላቀ አቅም እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን የያዘ ነው።የተሻሻለው ታንክ የእሳት አደጋን መለየትና ማጥፋት የሚችል፣ ዲጂታል ዳሽቦርድ ያለው፣ የሌሰር ጃሚንግ እና የማስጠንቀቂያ ስርዓት ያለው ነው ተብሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0