የፍልስጤም ባንዲራ በኖትር ዴም ዴ ፓሪስ ፊት ለፊት በነሀሴ ወር መጨረሻ ላይ ተሰቅሎ ነበርየተሰራጨው የቪዲዮው ምስል በብዙ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ ጥያቄ አስነስቷል። ኖትር ዴም ዴ ፓሪስ እ.ኤ.አ በ 2019 ከደረሰበት የእሳት ቃጠሎ በኋላ በእድሳት የሚገኝ የአምልኮ ቦታ ሲሆን በህንፃው ላይ የፍልስጤም ባንዲራ መስቀሉን ተከትሎ በቦታው ያለው የደህንነት ሁኔታ ጥያቄዎችን አስነስቷል።ምስሎች ከማህበራዊ አውታረመረቦች የተገኙ ናቸው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የፍልስጤም ባንዲራ በኖትር ዴም ዴ ፓሪስ ፊት ለፊት በነሀሴ ወር መጨረሻ ላይ ተሰቅሎ ነበር
የፍልስጤም ባንዲራ በኖትር ዴም ዴ ፓሪስ ፊት ለፊት በነሀሴ ወር መጨረሻ ላይ ተሰቅሎ ነበር
Sputnik አፍሪካ
የፍልስጤም ባንዲራ በኖትር ዴም ዴ ፓሪስ ፊት ለፊት በነሀሴ ወር መጨረሻ ላይ ተሰቅሎ ነበርየተሰራጨው የቪዲዮው ምስል በብዙ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ ጥያቄ አስነስቷል። ኖትር ዴም ዴ ፓሪስ እ.ኤ.አ በ 2019 ከደረሰበት የእሳት ቃጠሎ በኋላ... 01.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-01T18:58+0300
2024-09-01T18:58+0300
2024-09-01T19:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የፍልስጤም ባንዲራ በኖትር ዴም ዴ ፓሪስ ፊት ለፊት በነሀሴ ወር መጨረሻ ላይ ተሰቅሎ ነበር
18:58 01.09.2024 (የተሻሻለ: 19:04 01.09.2024)
ሰብስክራይብ