ሁለት ህንዳውያን ወጣቶች አዞ ይዘው በሞተር ሳይክል ሲሄዱ ይታያሉ

ሰብስክራይብ
ሁለት ህንዳውያን ወጣቶች አዞ ይዘው በሞተር ሳይክል ሲሄዱ ይታያሉወጣቶቹ በቪሽዋሚትራ ወንዝ ውስጥ የተገኘውን አዞ ይዘው ጉዳዩ ወደ ሚመለከተው አስተዳደር ክፍል ተሸክመው ሲያመሩ ይታያል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0