የሩሲያ ወታደሮች በዶንየትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኙትን የፕቲቺ እና ቪየምካ መንደሮችን ነፃ ማውጣታቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።ከሚኒስቴሩ ዕለታዊ መግለጫ የተሰጡ ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡-🟠 የሩሲያ ጦር ሃይሎች በዩክሬን ካርኮቭ ግዛት የዪክሬይን ጦር ለማከማቻነት የሚጠቀምበትን መጋዘን እንዲሁም የድሮን መገጣጠሚያ ፋብሪካዎችን አውድሟል ።🟠 ባለፈው ቀን እስከ 1,920 የሚደርሱ የዩክሬን ወታደሮች ተገድለዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ወታደሮች በዶንየትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኙትን የፕቲቺ እና ቪየምካ መንደሮችን ነፃ ማውጣታቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሩሲያ ወታደሮች በዶንየትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኙትን የፕቲቺ እና ቪየምካ መንደሮችን ነፃ ማውጣታቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ወታደሮች በዶንየትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኙትን የፕቲቺ እና ቪየምካ መንደሮችን ነፃ ማውጣታቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።ከሚኒስቴሩ ዕለታዊ መግለጫ የተሰጡ ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡-🟠 የሩሲያ ጦር ሃይሎች በዩክሬን ካርኮቭ ግዛት... 01.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-01T13:50+0300
2024-09-01T13:50+0300
2024-09-01T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ወታደሮች በዶንየትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኙትን የፕቲቺ እና ቪየምካ መንደሮችን ነፃ ማውጣታቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
13:50 01.09.2024 (የተሻሻለ: 14:04 01.09.2024)
ሰብስክራይብ