ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ያቀረበችው ድፍረት የተሞላበት ስጦታ፡ ለአፍሪካ ቀንድ የሰላም ያመጣ ይሆን? በቀጠናው ያለውን ውጥረት ለማርገብ የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከኢትዮጵያ ድንበር 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን የታጁራህ ወደብ "100% " እንድትጠቀም ሀገራቸው ፍቃደኛ መሆኗን አስታውቀዋል።ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ ያነሱት ይህ ጉልህ ሀሳብ ባለፈው አመት ካሣዩት ቸልተኝነት መውጣታቸውን የሚያመለክት እና የኢትዮጵያን የባህር ወደብ ተደራሽነት ላይ በእጅጉ ሊለውጥ የሚችል ነው።የጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኦማር ጌሌህ ይህንን አማራጭ ለኢትዮጵያ አቅርበዋል ተብሏል። ይሁን እንጂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ስምምነቱን የትኛውን የመንግስት አካል እንደሚቆጣጠር፣ መቼ እንደሚተገበር እና የታሰበውን የወደብ አስተዳደር አደረጃጀት ትክክለኛ ሁኔታ ዙሪያ የተገለጸ ጉዳይ የለም።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ያቀረበችው ድፍረት የተሞላበት ስጦታ፡ ለአፍሪካ ቀንድ የሰላም ያመጣ ይሆን?
ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ያቀረበችው ድፍረት የተሞላበት ስጦታ፡ ለአፍሪካ ቀንድ የሰላም ያመጣ ይሆን?
Sputnik አፍሪካ
ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ያቀረበችው ድፍረት የተሞላበት ስጦታ፡ ለአፍሪካ ቀንድ የሰላም ያመጣ ይሆን? በቀጠናው ያለውን ውጥረት ለማርገብ የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከኢትዮጵያ ድንበር 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን የታጁራህ ወደብ... 01.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-01T12:32+0300
2024-09-01T12:32+0300
2024-09-01T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ያቀረበችው ድፍረት የተሞላበት ስጦታ፡ ለአፍሪካ ቀንድ የሰላም ያመጣ ይሆን?
12:32 01.09.2024 (የተሻሻለ: 13:04 01.09.2024)
ሰብስክራይብ