አልጄሪያ የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን በይፋ መቀላቀሏን የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀአልጄሪያ በአዲሱ ልማት ባንክ አባልነት በመካከለኛና በረጅም ጊዜ ውስጥ ለምታስመዘግበው ኢኮኖሚያዊ እድገት ከፍተኛ ድጋፍ እንደሚያደርግ ይጠበቃል ሲል ሚኒስቴሩ አክሏል።የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ እ.ኤ.አ በ 2015 የተመሰረተ ሲሆን፣ ሩሲያ ፣ ብራዚል ፣ ህንድ ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ መስራች አባላት ናቸው። እ.ኤ.አ በ2021 ባንግላዲሽ፣ ግብፅ፣ ኤምሬትስ እና ኡራጓይ ባንኩን ተቀላቅለዋል። የባንኩ ተግባራት በብሪክስ ግዛቶች እና በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት መሰረተ ልማቶችን እና ዘላቂ የልማት ፕሮጀክቶችን በገንዘብ ለመደገፍ ያለመ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አልጄሪያ የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን በይፋ መቀላቀሏን የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ
አልጄሪያ የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን በይፋ መቀላቀሏን የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
አልጄሪያ የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን በይፋ መቀላቀሏን የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀአልጄሪያ በአዲሱ ልማት ባንክ አባልነት በመካከለኛና በረጅም ጊዜ ውስጥ ለምታስመዘግበው ኢኮኖሚያዊ እድገት ከፍተኛ ድጋፍ እንደሚያደርግ ይጠበቃል ሲል ሚኒስቴሩ... 01.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-01T12:38+0300
2024-09-01T12:38+0300
2024-09-01T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አልጄሪያ የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን በይፋ መቀላቀሏን የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ
12:38 01.09.2024 (የተሻሻለ: 13:04 01.09.2024)
ሰብስክራይብ