የማሊው ፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ በቻይና-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉፕሬዝዳንቱ ዛሬ ቅዳሜ ከባማኮ ወደ ቤጂንግ ይጓዛሉ። እ.አ.አ ከመስከረም 4 እስከ 6 በሚካሄደው የቻይና አፍሪካ ትብብር ፎረም ላይ ይሳተፋሉ። የመሪዎች ጉባኤው በቻይና እና በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ጠቃሚ መድረክ ሲሆን የጎይታ መገኘት ማሊ በሁለትዮሽ ግንኙነት አስፈላጊነት ላይ የላትን አቋም ያሳያል ሲል ኤ ኢ ኤስ ኢንፎ ጽፏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የማሊው ፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ በቻይና-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ
የማሊው ፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ በቻይና-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ
Sputnik አፍሪካ
የማሊው ፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ በቻይና-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉፕሬዝዳንቱ ዛሬ ቅዳሜ ከባማኮ ወደ ቤጂንግ ይጓዛሉ። እ.አ.አ ከመስከረም 4 እስከ 6 በሚካሄደው የቻይና አፍሪካ ትብብር ፎረም ላይ ይሳተፋሉ። የመሪዎች ጉባኤው በቻይና እና በአፍሪካ... 31.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-31T19:12+0300
2024-08-31T19:12+0300
2024-08-31T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий