በባንግላዲሽ በጎርፍ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 59 ደርሷል

ሰብስክራይብ
በባንግላዲሽ በጎርፍ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 59 ደርሷልቀደም ሲል የአደጋ መከላከል እና የእርዳታ ሚኒስቴር 54 ሰዎች መሞታቸውን አስታውቆ ነበር። ከሟቾቹ መካከል 6 ሴቶች፣ 12 ህፃናት እና 41 ወንዶች እንደሚገኙበት የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የሚኒስቴሩን መግለጫ ጠቅሰው ዘግበዋል።ቢያንስ አንድ ሰው ደብዛው መጥፋቱ ተነግሯል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0