በየመን ኃይለኛ ፍንዳታ ተከስቷል በየመን ኤደን ከተማ በነዳጅ ማደያ ላይ በደረሰ ፍንዳታ አምስት ሰዎች ሲሞቱ አስራ ሁለት ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል።አደን በደቡብ የሽግግር ምክር ቤት ቁጥጥር ስር ያለች ከተማ ስትሆን፤ የሰንዓን ያለውን መንግስትን በሚቃወሙት በሁቲዎች የሚመራ ከተማ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በየመን ኃይለኛ ፍንዳታ ተከስቷል
በየመን ኃይለኛ ፍንዳታ ተከስቷል
Sputnik አፍሪካ
በየመን ኃይለኛ ፍንዳታ ተከስቷል በየመን ኤደን ከተማ በነዳጅ ማደያ ላይ በደረሰ ፍንዳታ አምስት ሰዎች ሲሞቱ አስራ ሁለት ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል።አደን በደቡብ የሽግግር ምክር ቤት ቁጥጥር ስር ያለች ከተማ ስትሆን፤ የሰንዓን ያለውን መንግስትን በሚቃወሙት... 31.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-31T14:48+0300
2024-08-31T14:48+0300
2024-08-31T15:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий