ዩክሬን በሩሲያዋ ቤልጎሮድ ከተማ በፈፀመቸው ጥቃት የቆሰሉ ንፁሀን ዜጎች ቁጥር 46 መድረሱን ገዥው ተናገሩገዥው ቪያቼስላቭ ግላድኮቭ አርብ አመሻሽ ላይ እንዳሉት የአየር መከላከያዎች በቤልጎሮድ ክልል እና በአካባቢው ላይ በመከላከል ላይ ነበሩ፤ በዚህም በርካታ የአየር ኢላማዎች መትተው ጥለዋል። ጥቃቱ የተፈፀመው በቫምፓየር ባለብዙ ማስወንጨፊያ ሮኬት ስርዓቶች አማካኝነት መሆኑን እና በጥቃቱ አምስት ሰዎች መሞታቸውን እንዲሁም 37 ደግሞ መቁሰላቸውን በኋላ ላይ ገዢው ተናግዋል። "በቤልጎሮድ ከተማ በዩክሬን ታጣቂ ሃይሎች በደረሰው ጥቃት እንደገና ንፁሀን ዜጎችን አጥተናል። 5 ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል ... 46 ሰላማዊ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል ። በአሁኑ ጊዜ 37 ሰዎች በሆስፒታል ውስጥ ይገኛሉ ፣ ከእነዚህ ውስጥ ሰባቱ ህጻናት ናቸው። አንድ ልጅ በከባድ ሁኔታ ላይ ነው ያለው ”ሲሉ ግላድኮቭ በቴሌግራም ላይ በላኩት የቪዲዮ መልእክት ተናግሯል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዩክሬን በሩሲያዋ ቤልጎሮድ ከተማ በፈፀመቸው ጥቃት የቆሰሉ ንፁሀን ዜጎች ቁጥር 46 መድረሱን ገዥው ተናገሩ
ዩክሬን በሩሲያዋ ቤልጎሮድ ከተማ በፈፀመቸው ጥቃት የቆሰሉ ንፁሀን ዜጎች ቁጥር 46 መድረሱን ገዥው ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን በሩሲያዋ ቤልጎሮድ ከተማ በፈፀመቸው ጥቃት የቆሰሉ ንፁሀን ዜጎች ቁጥር 46 መድረሱን ገዥው ተናገሩገዥው ቪያቼስላቭ ግላድኮቭ አርብ አመሻሽ ላይ እንዳሉት የአየር መከላከያዎች በቤልጎሮድ ክልል እና በአካባቢው ላይ በመከላከል ላይ ነበሩ፤ በዚህም... 31.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-31T13:49+0300
2024-08-31T13:49+0300
2024-08-31T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዩክሬን በሩሲያዋ ቤልጎሮድ ከተማ በፈፀመቸው ጥቃት የቆሰሉ ንፁሀን ዜጎች ቁጥር 46 መድረሱን ገዥው ተናገሩ
13:49 31.08.2024 (የተሻሻለ: 14:04 31.08.2024)
ሰብስክራይብ