ብሪክስ የመገበያያ ገንዘብ ክምችት አማራጭን ለማስፋት የጋራ ግቦችን እየዳሰሰ መሆኑን የሩሲያ ምክትል የገንዘብ ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ብሪክስ የመገበያያ ገንዘብ ክምችት አማራጭን ለማስፋት የጋራ ግቦችን እየዳሰሰ መሆኑን የሩሲያ ምክትል የገንዘብ ሚኒስትር ተናገሩ በአሁኑ ወቅት በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን እየተካሄደ ባለው የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ የገዥዎች ቦርድ ስብሰባ ላይ ምክትል የገንዘብ ሚኒስትር እንዳሉት “በዚህ ዙሪያ ምክክሮች በመካሄድ ላይ ናቸው፤ ሆኖም እስካሁን የመጨረሻ ውሳኔ አልተሰጠበትም” ሲሉ ኢቫን ቼቤስኮቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ተናግሯል።ቼቤስኮቭ በአዲስ ልማት ባንክ የገዥዎች ቦርድ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር የባንኩ ሞዴል ከምዕራቡ ዓለም የበለጠ ራሱን የቻለ ብሄራዊ ገንዘቦችን በስፋት መጠቀምን የሚጨምር መሆን እንዳለበት ጠቁመዋል።ከብሪክስ አባል ሀገራት የመጡ የተለያዩ ንብረቶች ከአሜሪካ እና አውሮፓውያን ዋስትናዎች እንደ አማራጭ ሊያገለግሉ እንደሚችሉ ይጠበቃል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0