የኒጀር የጉምሩክ አገልግሎት አሸባሪዎች ሊጠቀሙባቸው የነበሩ 602 ሞተር ሳይክሎች በቁጥጥር ስር አዋሉ"እነዚህ ሞተር ሳይክሎች የታጠቁ አሸባሪ ቡድኖችን አቅም ለማጎልበት፣ በኒጀር ህዝብ መካከል አመረጋጋት ለመፍጠር እና ጥፋትን ለመዝራት የታቀዱ ናቸው" ሲሉ የሀገር ውስጥ የህዝብ ደህንነት እና የክልል አስተዳደር ሚኒስትር ጄኔራል ቱምባ በኒያሚ የተያዙትን እቃዎች ለመመርመር የጉምሩክ ቢሮን በጎበኙበት ወቅት ተናግረዋል። እነዚህ 602 ሞተር ሳይክሎች ወደ 1,000 የሚጠጉ ግለሰቦችን ማጓጓዝ ይችሉ እንደነበር ጠቁመው ይህም ከአንድ ሻለቃ ጋር እኩል ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኒጀር የጉምሩክ አገልግሎት አሸባሪዎች ሊጠቀሙባቸው የነበሩ 602 ሞተር ሳይክሎች በቁጥጥር ስር አዋሉ
የኒጀር የጉምሩክ አገልግሎት አሸባሪዎች ሊጠቀሙባቸው የነበሩ 602 ሞተር ሳይክሎች በቁጥጥር ስር አዋሉ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር የጉምሩክ አገልግሎት አሸባሪዎች ሊጠቀሙባቸው የነበሩ 602 ሞተር ሳይክሎች በቁጥጥር ስር አዋሉ"እነዚህ ሞተር ሳይክሎች የታጠቁ አሸባሪ ቡድኖችን አቅም ለማጎልበት፣ በኒጀር ህዝብ መካከል አመረጋጋት ለመፍጠር እና ጥፋትን ለመዝራት የታቀዱ ናቸው"... 31.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-31T10:56+0300
2024-08-31T10:56+0300
2024-08-31T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኒጀር የጉምሩክ አገልግሎት አሸባሪዎች ሊጠቀሙባቸው የነበሩ 602 ሞተር ሳይክሎች በቁጥጥር ስር አዋሉ
10:56 31.08.2024 (የተሻሻለ: 12:04 31.08.2024)
ሰብስክራይብ