በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባቶች ወደ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የዓለም ጤና ድርጅት ሃላፊ ተናግረዋል

ሰብስክራይብ
በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባቶች ወደ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የዓለም ጤና ድርጅት ሃላፊ ተናግረዋል"በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የመጀመሪያውን ክትባት ርክክብ እንደምናደረግ ተስፋ እናደርጋለን " ሲሉ ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ በጄኔቫ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ወቅት ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0