https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ማእከላዊ የጦር ቡድን በዶንየትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኙትን ኦርሎቭካ፣ ካሚሼቭካ፣ ኒኮላይቭካ እና ኖቮዠላኖዬይ የተባሉትን ሰፈሮች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ነጻ ማውጣቱን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የሩሲያ ማእከላዊ የጦር ቡድን በዶንየትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኙትን ኦርሎቭካ፣ ካሚሼቭካ፣ ኒኮላይቭካ እና ኖቮዠላኖዬይ የተባሉትን ሰፈሮች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ነጻ ማውጣቱን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ማእከላዊ የጦር ቡድን በዶንየትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኙትን ኦርሎቭካ፣ ካሚሼቭካ፣ ኒኮላይቭካ እና ኖቮዠላኖዬይ የተባሉትን ሰፈሮች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ነጻ ማውጣቱን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።ዩግ የተሰኘው የደቡብ... 30.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-30T16:17+0300
2024-08-30T16:17+0300
2024-08-30T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2024
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
африка общий
የሩሲያ ማእከላዊ የጦር ቡድን በዶንየትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኙትን ኦርሎቭካ፣ ካሚሼቭካ፣ ኒኮላይቭካ እና ኖቮዠላኖዬይ የተባሉትን ሰፈሮች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ነጻ ማውጣቱን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
16:17 30.08.2024 (የተሻሻለ: 16:44 30.08.2024) የሩሲያ ማእከላዊ የጦር ቡድን በዶንየትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኙትን ኦርሎቭካ፣ ካሚሼቭካ፣ ኒኮላይቭካ እና ኖቮዠላኖዬይ የተባሉትን ሰፈሮች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ነጻ ማውጣቱን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።ዩግ የተሰኘው የደቡብ የጦር ቡድን በዶንየትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የምትገኘውን ኮንስታንቲኖቭካን ሰፈር ነፃ አውጥቷል። ዛፓድ የተሰኘው የምዕራብ የጦር ቡድን በበኩሉ በሉጋንስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የስቴልማኮቭካን መንደርን እንዲሁም በካርኮቭ ክልል ውስጥ ሲንኮቭካን ነፃ ማውጣቱ ተነግሯል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia