ካሜሮናዊቷ ሴት በበረራ ወቅት ወለደች

ሰብስክራይብ
ካሜሮናዊቷ ሴት በበረራ ወቅት ወለደችአውሮፕላኑ ለድንገተኛ አደጋ በሚል በሊቢያ ኩፍራ አየር ማረፊያ ማረፍ የነበረበት ሲሆን ዶክተሮች ነፍሰ ጡሯን እናት ለማዋለድ በመጠባበቅ ላይ ነበሩ። ይሁን እንጂ በበረራ ላይ እንዳለች በተአምር እንደተገላገለች መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0