እጅግ ያልተለመደ በረዷማ ዝናብ ቬንዙዌላውያንን አስደንቋል

ሰብስክራይብ
እጅግ ያልተለመደ በረዷማ ዝናብ ቬንዙዌላውያንን አስደንቋልበያዝነው ሳምንት እሮብ ዕለት  በቬንዙዌላ በምትገኘዋ ተራራማዋ የሜሪዳ ግዛት አካባቢዎች በጣለው ከፍተኛ በረዶ የቀላቀለ ዝናብ ነዋሪዎች ከእንቅልፋቸው ሲነሱ ምድራቸው በበረዶ ተሸፍኗል።ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ በሀገራቸው ያለውን ሁኔታ የሚያሳዩ ምስሎችን አጋርተዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0