🪖 ውጥረት እያየለ በመጣበት አፍሪካ ቀንድ ግብፅ ጦሯን በሶማሊያ ማሰማራቷን ተዘገበግብፅ 10,000 የሚደርሱ ወታደሮችን ያሰማራች ሲሆን የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ኤልሲሲ እና የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ መካከል የተደረሰው የመከላከያ ስምምነት አካል መሆኑን የሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።ይህ እርምጃ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ውዝግቦችን ጨምሮ ከሰፊው ጂኦፖለቲካዊ ሁኔታ ጋር የተያያዘ ነው።ስምምነቱ በ2025 በሶማሊያ የሚገኘውን የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮን በመተካት በቅርቡ በሶማሊያ ከሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ጋር የተጣጣመ ነው።የቪዲዮ ምስሉ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ ነውስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪖 ውጥረት እያየለ በመጣበት አፍሪካ ቀንድ ግብፅ ጦሯን በሶማሊያ ማሰማራቷን ተዘገበ
🪖 ውጥረት እያየለ በመጣበት አፍሪካ ቀንድ ግብፅ ጦሯን በሶማሊያ ማሰማራቷን ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
🪖 ውጥረት እያየለ በመጣበት አፍሪካ ቀንድ ግብፅ ጦሯን በሶማሊያ ማሰማራቷን ተዘገበግብፅ 10,000 የሚደርሱ ወታደሮችን ያሰማራች ሲሆን የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ኤልሲሲ እና የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ መካከል የተደረሰው የመከላከያ... 29.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-29T11:04+0300
2024-08-29T11:04+0300
2024-08-29T11:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪖 ውጥረት እያየለ በመጣበት አፍሪካ ቀንድ ግብፅ ጦሯን በሶማሊያ ማሰማራቷን ተዘገበ
11:04 29.08.2024 (የተሻሻለ: 11:46 29.08.2024)
ሰብስክራይብ