የቴሌግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቬል ዱሮቭ ከእስር መፈታቱ ተገለጸ የፈረንሳይ ባለስልጣናት በመተግበሪያው ህገ-ወጥ ይዘት ዙርያ በሚያካሂዱት ምርመራ ለመተባበር ፍቃደኛ ባለመሆኑ ቅዳሜ እለት በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው ዱሮቭ፤ በፓሪስ ዳኛ እንዲለቀቅ መወሰኑ ታውቋል። ተንቀሳቃሽ ምስሉ የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ከፍርድ ቤቱ ህንፃ አጠገብ የቀረጸው ነው ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቴሌግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቬል ዱሮቭ ከእስር መፈታቱ ተገለጸ
የቴሌግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቬል ዱሮቭ ከእስር መፈታቱ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የቴሌግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቬል ዱሮቭ ከእስር መፈታቱ ተገለጸ የፈረንሳይ ባለስልጣናት በመተግበሪያው ህገ-ወጥ ይዘት ዙርያ በሚያካሂዱት ምርመራ ለመተባበር ፍቃደኛ ባለመሆኑ ቅዳሜ እለት በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው ዱሮቭ፤ በፓሪስ ዳኛ እንዲለቀቅ... 28.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-28T17:40+0300
2024-08-28T17:40+0300
2024-08-28T18:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий