ናሚቢያ የእስራኤልን የጦር መሳሪያ የጫነ መርከብ እንዳይገባ መከልከሏን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ እንደ ህትመቱ ገለጻ በናሚቢያ ዋልቪስ ቤይ ወደብ ለመግባት ተዘጋጅቶ የነበረው ካትሪን የተሰኘውን መርከብ የፍትህ ሚኒስትር ይቮን ዳውሳብ እንዳይገባ ከልክለዋል። የናሚቢያ መንግሥት መርከቡ ላይ ተጭነው የነበሩትን የወታደራዊ ጭነቶች ዓይነት ወይም የተጫነበትን ወደብ አልገለጸም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ናሚቢያ የእስራኤልን የጦር መሳሪያ የጫነ መርከብ እንዳይገባ መከልከሏን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ
ናሚቢያ የእስራኤልን የጦር መሳሪያ የጫነ መርከብ እንዳይገባ መከልከሏን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ
Sputnik አፍሪካ
ናሚቢያ የእስራኤልን የጦር መሳሪያ የጫነ መርከብ እንዳይገባ መከልከሏን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ እንደ ህትመቱ ገለጻ በናሚቢያ ዋልቪስ ቤይ ወደብ ለመግባት ተዘጋጅቶ የነበረው ካትሪን የተሰኘውን መርከብ የፍትህ ሚኒስትር ይቮን ዳውሳብ... 28.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-28T09:56+0300
2024-08-28T09:56+0300
2024-08-28T10:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ናሚቢያ የእስራኤልን የጦር መሳሪያ የጫነ መርከብ እንዳይገባ መከልከሏን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ
09:56 28.08.2024 (የተሻሻለ: 10:23 28.08.2024)
ሰብስክራይብ