የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር በኩርስክ ክልል የኒውክሌር አደጋ እንደተደቀነ አስጠነቀቁ

ሰብስክራይብ
የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር በኩርስክ ክልል የኒውክሌር አደጋ እንደተደቀነ አስጠነቀቁ ራፋኤል ግሮሲ የዩክሬን ጥቃቶችን ተከትሎ ያለውን ሁኔታ ለመገምገም ዛሬ ማክሰኞ በኩርስክ ክልል በሚገኘው የሩሲያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ደርሰዋል። ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎችን እንዴት መከላከል እንደሚቻል ከሩሲያ ባልደረቦቻቸው ጋር በጋራ ግምገማ እንደሚያካሂዱ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0