https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር ኃይሎች ወደ ሩሲያ ግዛት ዘልቀው ለመግባት ሲሞክሩ የነበሩትን የዩክሬን የስውር አፍራሽ ቡድኖችን ለመደምሰስ የማሰስ እና የፍለጋ ዘመቻ እያካሄደ መሆኑን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር ኃይሎች ወደ ሩሲያ ግዛት ዘልቀው ለመግባት ሲሞክሩ የነበሩትን የዩክሬን የስውር አፍራሽ ቡድኖችን ለመደምሰስ የማሰስ እና የፍለጋ ዘመቻ እያካሄደ መሆኑን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር ኃይሎች ወደ ሩሲያ ግዛት ዘልቀው ለመግባት ሲሞክሩ የነበሩትን የዩክሬን የስውር አፍራሽ ቡድኖችን ለመደምሰስ የማሰስ እና የፍለጋ ዘመቻ እያካሄደ መሆኑን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሀገሪቱ የኩርስክ ክልል ሁኔታ ላይ የሩሲያ... 27.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-27T16:24+0300
2024-08-27T16:24+0300
2024-08-27T16:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2024
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
африка общий
የሩሲያ ጦር ኃይሎች ወደ ሩሲያ ግዛት ዘልቀው ለመግባት ሲሞክሩ የነበሩትን የዩክሬን የስውር አፍራሽ ቡድኖችን ለመደምሰስ የማሰስ እና የፍለጋ ዘመቻ እያካሄደ መሆኑን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
16:24 27.08.2024 (የተሻሻለ: 16:46 27.08.2024) የሩሲያ ጦር ኃይሎች ወደ ሩሲያ ግዛት ዘልቀው ለመግባት ሲሞክሩ የነበሩትን የዩክሬን የስውር አፍራሽ ቡድኖችን ለመደምሰስ የማሰስ እና የፍለጋ ዘመቻ እያካሄደ መሆኑን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሀገሪቱ የኩርስክ ክልል ሁኔታ ላይ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 በኩርስክ አካባቢ በተካሄደው ጦርነት ዩክሬን በአጠቃላይ ከ6,600 በላይ ወታደሮችን፣ 73 ታንኮች እና 4 የሂማርስ ሚሳኤል ማስወንጨፊያ ስርዓቶችን አጥታለች። 🟠 ጥቃታቸው በመሰበሩ ምክንያት የዩክሬን ኃይሎች 65 የሚደርሱ ወታደሮችን በሞት እና ጉዳት አጥተዋል። 🟠 የሩሲያ ጦር ኃይሎች በኩርስክ ክልል የዩክሬን አጥቂ ቡድኖች ያደረሱትን 11 ጥቃቶች መከላከል ችለዋል። 🟠 የሩሲያ የኦፐሬሽን ታክቲካዊ አቪዬሽን በዩክሬን ሱሚ ክልል በ12 የመኖሪያ አካባቢዎች የዩክሬን ተጠባባቂ ስራዊት ላይ ጥቃት አድርሷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia