የብራዚል፣ ኢንዶኔዥያ እና ደቡብ አፍሪካ የመከላከያ ኢንደስትሪ የዩክሬንን ቀውስ እያባባሰ ነው ብለው እንደሚያምኑ የቻይና ልዑክ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የብራዚል፣ ኢንዶኔዥያ እና ደቡብ አፍሪካ የመከላከያ ኢንደስትሪ የዩክሬንን ቀውስ እያባባሰ ነው ብለው እንደሚያምኑ የቻይና ልዑክ ተናገሩ ከሐምሌ 21 እስከ ነሐሴ 1 ባለው ጊዜ ውስጥ የቻይና የዩሬዥያ ጉዳዮች ልዩ መልዕክኛ ሊ ሁይ ብራዚል፣ ደቡብ አፍሪካ እና ኢንዶኔዢያን ጎብኝተው በዩክሬን ቀውስ አፈታት ዙርያ ከባለስልጣናት ጋር ተወያይተዋል። "የቀውሱ መራዘም ምክንያት ሩሲያ እና ዩክሬን ብቻ እንዳልሆኑና ግጭቱን የሚዘውሩት የተወሰኑ ወታደራዊ-ኢንዱስትሪዎች እነደሆኑ ሁሉም ወገኖች ያምናሉ" ሲሉ በዩክሬን ቀውስ የልዩ ተወካዩ አራተኛ ዙር "ሸትል ዲፕሎማሲ" ውጤትን በተመለከተ በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ መልዕክተኛው ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0