ቭላድሚር ፑቲን ከናሬንድራ ሞዲ ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት የሩሲያን ቁልፍ አቋሞች ግልጽ እንዳደረጉ ክሬምሊን አስታውቋል

ሰብስክራይብ
ቭላድሚር ፑቲን ከናሬንድራ ሞዲ ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት የሩሲያን ቁልፍ አቋሞች ግልጽ እንዳደረጉ ክሬምሊን አስታውቋል የሩሲያ ፕሬዝዳንት ከህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ባደረጉት ውይይት በኪዬቭ አገዛዝ እና በምዕራባውያን ደጋፊዎቹ የተያዘውን አጥፊ ፖሊሲ በተመለከተ ቁልፍ ግምገማ ማድረጋቸውን ክሬምሊን ጨምሮ ገልጿል። ሞዲ ወደ ኪዬቭ ስላደረጉት ጉብኝት ውጤት ለፑቲን እንዳሳወቁ እና ለሰላም እልባት አስተዋጸኦ ለማበርከት ፍላጎት እንዳላቸው አፅንዖት መስጠታቸውንም ክሬምሊን አስታውቋል። ፑቲን ግጭቱን መፍታት በተመለከተ የሩሲያን አቋም ዘርዝረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0