የሱዳን ድንገተኛ አደጋ፦ የአርባአት ግድብ ተደርምሶ በአቅራቢያው የሚገኙ በደርዘን የሚቆጠሩ መንደሮችን በጎርፍ አጥለቀለቀ

ሰብስክራይብ
የሱዳን ድንገተኛ አደጋ፦ የአርባአት ግድብ ተደርምሶ በአቅራቢያው የሚገኙ በደርዘን የሚቆጠሩ መንደሮችን በጎርፍ አጥለቀለቀ በምስራቅ ሱዳን የቀይ ባህር ግዛት ነዋሪዎች ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ድንገተኛ አደጋ ገጥሟቸዋል። ከፖርት ሱዳን ከተማ በስተሰሜን 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የአርባአት ግድብ በመደርመሱ በርካታ መንደሮች በጎርፍ የተጥለቀለቁ ሲሆን በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል። ከ100 በላይ ሰዎች መጥፋታቸውን የሱዳን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ምስሎቹ ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸው ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0