ፍልስጤም ብሪክስን ለመቀላቀል ጥያቄ ልታቀርብ እንደምትችል በሞስኮ የፍልስጤም አምባሳደር ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ፍልስጤም ብሪክስን ለመቀላቀል ጥያቄ ልታቀርብ እንደምትችል በሞስኮ የፍልስጤም አምባሳደር ተናገሩ በሩሲያ የፍልስጤም አምባሳደር አብደል ሃፊዝ ኖፋል እንዳሉት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የፍልስጤም አቻቸው ሞሃሙድ አባስ በጥቅምት ወር በሩሲያ ካዛን በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ጋብዘዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0