የሳህል ሀገራት ህብረትን ለመደገፍ በፓሪስ ሰልፍ ተካሄደ እንደ አዘጋጆቹ ገለጻ ሰልፉ “ኔቶ በዩክሬን አማካኝነት በሳህል ሀገራት ህብረት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ለመቃወም” ታስቦ የተዘጋጀ ነው። የአርበኞች ኃይል ንቅናቄ አስተባባሪ የሆኑት ራማታ ማኢጋ-ኩሊባሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገረችው ሰልፉ “ለሳምንታት ከአሸባሪዎች እና ቅጥረኞች ጋር ሲዋጉ የቆዩትን የማሊ ታጣቂ ኃይሎችን እና የሳህል ሀገራት ኮንፌዴሬሽንን ለመደገፍ” ያለመ ነው። እነዚህ ቡድኖች በዩክሬን ይደገፋሉ ስትል አስተባባሪዋ ተናግራለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሳህል ሀገራት ህብረትን ለመደገፍ በፓሪስ ሰልፍ ተካሄደ
የሳህል ሀገራት ህብረትን ለመደገፍ በፓሪስ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
የሳህል ሀገራት ህብረትን ለመደገፍ በፓሪስ ሰልፍ ተካሄደ እንደ አዘጋጆቹ ገለጻ ሰልፉ “ኔቶ በዩክሬን አማካኝነት በሳህል ሀገራት ህብረት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ለመቃወም” ታስቦ የተዘጋጀ ነው። የአርበኞች ኃይል ንቅናቄ አስተባባሪ የሆኑት ራማታ... 26.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-26T13:32+0300
2024-08-26T13:32+0300
2024-08-26T14:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий