የኒውክሌር ኃይል፦ ዚምባብዌ ሞስኮ ለሰራተኞች ስልጠና በመስጠት ለምታደርገው እገዛ ምስጋና አቀረበች የዚምባብዌ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ሚኒስትር ቶሬራይ ሞዮ ሀገራቸው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን ለመገንባት እና የኒውክሌር ኃይልን ለማልማት እንዳሰበችና ለኢንዱስትሪ ልማት አስፈላጊ እንደሆነ ለሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል። የሀገሪቱን ከፍተኛ የማዕድን ክምችት ለመቃኘት ዚምባብዌ ተጨማሪ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ ልታመጥቅ ነው ሲሉም አክለዋል። ቶሬራይ ሞዮ የሩሲያ መንግሥት ለዚምባብዌ ወጣቶች ለሚሰጠው ስኮላርሺፕም ምስጋናቸውን ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኒውክሌር ኃይል፦ ዚምባብዌ ሞስኮ ለሰራተኞች ስልጠና በመስጠት ለምታደርገው እገዛ ምስጋና አቀረበች
የኒውክሌር ኃይል፦ ዚምባብዌ ሞስኮ ለሰራተኞች ስልጠና በመስጠት ለምታደርገው እገዛ ምስጋና አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
የኒውክሌር ኃይል፦ ዚምባብዌ ሞስኮ ለሰራተኞች ስልጠና በመስጠት ለምታደርገው እገዛ ምስጋና አቀረበች የዚምባብዌ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ሚኒስትር ቶሬራይ ሞዮ ሀገራቸው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን ለመገንባት እና የኒውክሌር ኃይልን... 26.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-26T12:32+0300
2024-08-26T12:32+0300
2024-08-26T13:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኒውክሌር ኃይል፦ ዚምባብዌ ሞስኮ ለሰራተኞች ስልጠና በመስጠት ለምታደርገው እገዛ ምስጋና አቀረበች
12:32 26.08.2024 (የተሻሻለ: 13:23 26.08.2024)
ሰብስክራይብ