ኬንያ የቱርክ ባይራክታር ቲቢ 2 ሰው አልባ አልባ አውሮፕላኖችን ለመግዛት በዝግጅት ላይ እንደሆነች ተገለጸ

ሰብስክራይብ
ኬንያ የቱርክ ባይራክታር ቲቢ 2 ሰው አልባ አልባ አውሮፕላኖችን ለመግዛት በዝግጅት ላይ እንደሆነች ተገለጸ የኬንያ ሰልጣኞች በቱርክ ኬሻን የባይራክታር ቲቢ 2 ድሮኖች ላይ ስልጠናቸውን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቃቸውን የአውሮፕላኑ አምራች ባይካር በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል። ኬንያ የሰው አልባ ስርዓቱን በቅርቡ ልትረከብ እንደምትችል ሚሊታሪ አፍሪካ ዘግቧል። የባይራክታር ሰው አልባ አውሮፕላን ከ2 እስከ 5 ሚሊዮን ዶላር እንደሚፈጅ ይገመታል። ድሮኖቹ በሌዘር የሚመሩ ቀላል ክብደት ያላቸውን ቦምቦች የመሸከም አቅም ያላቸው ሲሆን በአንድ ጊዜ ለ27 ሰዓታት መብረር ይችላሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0