እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በምትፈጽመው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ40,400 በላይ መድረሱን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ "እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በምታደርሰው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 40,405 ከፍ ብሏል። ከመስከረም 26 ጀምሮ 93,468 ሰዎች ቆስለዋል" ሲል ሚኒስቴሩ በመግለጫው አስታውቋል። ባሳለፍነው ቅዳሜ የእስራኤል ወታደሮች በጋዛ ሰርጥ ላይ በፈጸሟቸው ሶስት ጥቃቶች 71 ሰዎች ሲገደሉ 112 የሚሆኑት ቆስለዋል ሲል መግለጫው አክሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በምትፈጽመው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ40,400 በላይ መድረሱን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በምትፈጽመው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ40,400 በላይ መድረሱን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በምትፈጽመው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ40,400 በላይ መድረሱን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ "እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በምታደርሰው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 40,405 ከፍ ብሏል። ከመስከረም 26 ጀምሮ 93,468 ሰዎች... 26.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-26T10:01+0300
2024-08-26T10:01+0300
2024-08-26T10:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በምትፈጽመው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ40,400 በላይ መድረሱን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
10:01 26.08.2024 (የተሻሻለ: 10:46 26.08.2024)
ሰብስክራይብ