"የመናገር ነጻነትን የመጠበቅ አስፈላጊነት ከዚህ የበለጠ አጣዳፊ ሆኖ አያውቅም"

ሰብስክራይብ
"የመናገር ነጻነትን የመጠበቅ አስፈላጊነት ከዚህ የበለጠ አጣዳፊ ሆኖ አያውቅም" በቅርቡ የዶናልድ ትራምፕን ዘመቻ እንደሚደግፉ ያስታወቁት አሜሪካዊው ፖለቲከኛ ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ጁኒየር የቴሌግራም መስራች ዱሮቭ እስርን ተከትሎ የማስጠንቀቂያ መልእክት አስተላልፈዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0