በጊኒ ዋና ከተማ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ ከባድ ውድመት አድርሶ ከ17,000 በላይ ነዋሪዎች መጎዳታቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ

ሰብስክራይብ
በጊኒ ዋና ከተማ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ ከባድ ውድመት አድርሶ ከ17,000 በላይ ነዋሪዎች መጎዳታቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ ትናንት ቅዳሜ በከባድ የአየር ሁኔታ ምክንያት ኮናክሪ ውስጥ አንድ ሰው የሞተ ሲሆን ሌላ ሰው ጠፍቷል። የነፍስ አድን ሰራተኞች 306 ሰዎችን ማዳን ችለዋልም ተብሏል። በሌሎች በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ኒጀር፣ ማሊ እና ቻድን ጨምሮ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ እንደተከሰተ እና በመኖሪያ ቤቶች እና መሰረተ ልማት ላይ ከፍተኛ ውድመት በማድረስ በሺዎች የሚቆጠሩ አባወራዎችን እንደጎዳ ተዘግቧል። ምስሎቹ ከማህበራዊ የትስስር ገጾች የተገኙ ናቸው ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0