አፍሪካውያን ተጠቃሚዎች በቴሌግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ ዱሮቭ እስር ዙርያ አስተያየት ሲሰጡ የፈረንሳይን የቅኝ ገዥነት ሚና አስታውሰዋል

ሰብስክራይብ
አፍሪካውያን ተጠቃሚዎች በቴሌግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ ዱሮቭ እስር ዙርያ አስተያየት ሲሰጡ የፈረንሳይን የቅኝ ገዥነት ሚና አስታውሰዋል የቴክ ስራ ፈጣሪው ፓቬል ዱሮቭ ፈረንሳይ ውስጥ በቁጥጥር ስር እንደዋለ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የፈረንሳይ ባለስልጣናት በአሸባሪነት፣ በአደንዛዥ እፅ፣ በማጭበርበር፣ በህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና በልጆች ላይ የሚደርስ ጥቃት ይዘት ሊከሱት እንደሚችሉ ተዘግቧል። ዱሮቭ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ እስከ 20 ዓመት ድረስ የእስር ቅጣት ሊተላለፍበት ይችላል። ዱሮቭ የምዕራባውያን ሚስጥራዊ አገልግሎቶች የቴሌግራም መተግበሪያ የደህንነት ማለፊያ እንዲሰጣቸው መጠየቃቸውን ቀደም ሲል ገልጿል። ቴሌግራም "ገለልተኛ መድረክ" ሆኖ መቀጠል እንዳለበት እና በጂኦፖለቲካ ውስጥ መሳተፍ እንደሌለበት የገለጸው ዱሮቭ ለመተባበር ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0