የሩሲያ ጦር የውጭ ቅጥረኞች ጊዜያዊ ማሰማርያ ስፍራን እንደደበደበ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር የውጭ ቅጥረኞች ጊዜያዊ ማሰማርያ ስፍራን እንደደበደበ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል ከሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተገኙ ተጨማሪ መግለጫዎች፦🟠 ዩክሬን በልዩ ዘመቻው አካባቢ ከ1,900 በላይ ወታደሮችን ባለፈው ቀን አጥታለች። 🟠 የሩሲያ አየር መቃወሚያ 8 የጠላት ሂማርስ ሚሳኤል ማስወንጨፊያ አረሮችን እና 41 የሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ ጥሏል። 🟠 አሜሪካ ሰሩ አብራምስ ታንክ እና 'ኮዛክ' ታጠቂ ተሽከርካሪ በሩሲያ ወታደሮች ወድሟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0