በሩሲያ ቤልጎሮድ ግዛት ዩክሬን ባደረሰችው ጥቃት በትንሹ አምስት ንፁሃን ዜጎች ሲሞቱ 12 የሚሆኑት ቆሰሉ

ሰብስክራይብ
በሩሲያ ቤልጎሮድ ግዛት ዩክሬን ባደረሰችው ጥቃት በትንሹ አምስት ንፁሃን ዜጎች ሲሞቱ 12 የሚሆኑት ቆሰሉከመካከላቸውም ዘጠኙ ሆስፒታል እንደገቡ እና ስድስት ሰዎች በከባድ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የክልሉ አስተዳዳሪ ተናግረዋል። ጥቃቱ ትናንት ምሽት በራኪትያንስኪ አካባቢ እንደደረሰ ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0