የሩሲያ ጦር ኃይል ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ግዛት ያካሄደችውን በርካታ ጥቃት እንዳከሸፈ እና ጠላት 40 የሚደርሱ ወታደሮችን እንዳጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር ኃይል ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ግዛት ያካሄደችውን በርካታ ጥቃት እንዳከሸፈ እና ጠላት 40 የሚደርሱ ወታደሮችን እንዳጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኩርስክ አቅጣጫ በተካሄደው ጦርነት ዩክሬን ከ5,800 በላይ ወታደሮች እና 72 ታንኮችን እንዳጣች ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0