ማሊ የፈረንሳዩን ላ ሼና ፎ (LCI) ስርጭት ለ2 ወራት አቋርጠች

ሰብስክራይብ
ማሊ የፈረንሳዩን ላ ሼና ፎ (LCI) ስርጭት ለ2 ወራት አቋርጠች የፈረንሳይ የዜና ማሰራጫ ጣቢያ ሽብርተኝነትን ተገቢ እንደሆነ አድርጎ በማቅረብ እና የሀገሪቱን መከላከያ ኃይል በማጣጣል እንዲሁም ውስጣዊ አለመረጋጋትን በማነሳሳት እንደተከሰሰ የማሊ ኮሙዩኒኬሽን ዲፓርትመንትን ጠቅሶ የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ቅዳሜ እለት ዘግቧል። እ.አ.አ ሰኔ 2023 የቡርኪናፋሶ ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ምክር ቤት ጣቢያው በሀገሪቱ ውስጥ ስላለው ግጭት ሃሰተኛ መረጃ በመንዛቱ ለሦስት ወራት ያህል በሀገሪቱ ውስጥ ስርጭቱን እንዳያስተላለፍ አግዷል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0