የቴሌግራም መስራች ፓቬል ዱሮቭ በፓሪስ አውሮፕላን ማረፊያ እንደታሰረ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ

ሰብስክራይብ
የቴሌግራም መስራች ፓቬል ዱሮቭ በፓሪስ አውሮፕላን ማረፊያ እንደታሰረ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ የእስር ማዘዣው ዱሮቭ በቴሌግራም ዙሪያ ከፈረንሳይ ህግ አስከባሪ ባለስልጣናት ጋር ሳይተባበር በመቅረቱ እንደወጣበት እና በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር እና በሌሎች ከባድ ወንጀሎች ተባባሪ እንዳደረገው የፈረንሳይ ሚዲያ ዘግቧል። ሽብርተኝነት፣ አደንዛዥ እጾች፣ ግብር አባሪነት፣ ማጭበርበር፣ ገንዘብን ማሸሽ፣ መሸሸግ፣ የሕፃናት ጥቃት ይዘት የመሳሰሉት ሊከሰስባቸው የሚችልባቸው የወንጀል ክሶች ናቸው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0