በትላንትናው እለት ሶስት አሜሪካ ሰራሽ አታካምስ ሚሳኤሎችን እና አምስት ፈረንሣይ ሰራሽ በሀመር የሚመሩ ፈንጂዎች በሩሲያ አየር መከላከያ ተመትተው መውደቃቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሰብስክራይብ
በትላንትናው እለት ሶስት አሜሪካ ሰራሽ አታካምስ ሚሳኤሎችን እና አምስት ፈረንሣይ ሰራሽ በሀመር የሚመሩ ፈንጂዎች በሩሲያ አየር መከላከያ ተመትተው መውደቃቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።ከሚኒስቴሩ ዕለታዊ መግለጫ የተሰጡ ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡-🟠 የሩሲያ ጦር የዩክሬን ኤስ-125 የአየር መከላከያ ሚሳኤሎችን ፣ሁለት የኤሌክትሮኒክስ የጦር ጣቢያዎች ፣የነዳጅ እና የቅባት ማከማቻ መጋዘንን እና የድሮን ማምረቻ ተቋም በአንድ ቀን አውድሟል።🟠 ዩክሬን ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ2,100 በላይ ወታደሮቿን በሩሲያ ልዩ ኦፕሬሽን ዞን ውስጥ አጥታለች።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0