ኒጀር የህክምና ክፍያን ወጪን በግማሽ ቀነሰችእ.አ.አ ነሀሴ 22 ይፋ የሆነው ይህ ማሻሻያ የህብረተሰብ ጤና ተቋማትን ይነካል። እ.አ.አ ከመስከረም 1 ጀምሮ ለማማከር፣ ሆስፒታል ተኝቶ ለመታከም እና ለምርመራ የሚከፈሉ ክፍያዎች በግማሽ ይቀንሳሉ። ከሌሎቹም እፎይታዎች መካከል፡- የወሊድ አገልግሎት ከክፍያ ነፃ ይሆናል ለኩላሊት እጥበት ይወጣ የነበረው 150,000 የሲ ኤፍ ኤ ፍራንክ (256 ዶላር) ቀርቶ እስከ ህልፈተ ህይወት ድረስ የኩላሊት እጥበት በነጻ ይሰጣል።መንግስት ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው በገጠር የሚኖሩ ዜጎች ያላቸው የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ውስን በመሆኑ የማህበራዊ ፍትህን ለማስፈን እና ህብረተሰቡ ወደ ህክምና ተቋማት እንዲመጣ ለማበረታታት እንደሆነ ተነግሯል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኒጀር የህክምና ክፍያን ወጪን በግማሽ ቀነሰች
ኒጀር የህክምና ክፍያን ወጪን በግማሽ ቀነሰች
Sputnik አፍሪካ
ኒጀር የህክምና ክፍያን ወጪን በግማሽ ቀነሰችእ.አ.አ ነሀሴ 22 ይፋ የሆነው ይህ ማሻሻያ የህብረተሰብ ጤና ተቋማትን ይነካል። እ.አ.አ ከመስከረም 1 ጀምሮ ለማማከር፣ ሆስፒታል ተኝቶ ለመታከም እና ለምርመራ የሚከፈሉ ክፍያዎች በግማሽ ይቀንሳሉ።... 24.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-24T18:18+0300
2024-08-24T18:18+0300
2024-08-24T18:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий