የሳህል ቀጠና በአለም አቀፍ ሽብርተኝነት አደጋ መካከለኛው ምስራቅ በመብለጥ ቀዳሚ መሆኑን አንድ መረጃ አመለከተ ቡርኪናፋሶ በአሸባሪነት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባት ሀገር ሆና ተወዝግባለች፤ ሀገሪቷ አፍጋኒስታንን እና ኢራቅን በመቅደም ከፍተኛ የሽብር ጥቃት የተፈጸመባት ሀገር ሆና መመዝገቧን የ2024 የግሎባል ሽብርተኝነት ኢንዴክስ አመልክቷል።እ.ኤ.አ በ2023 ሀገሪቱ ወደ 2,000 የሚጠጉ ሰዎች በሽብር ጥቃት መሞታቸውን የተመላከተ ሲሆን ፤ ይህም የጥቃቱ ቁጥር እየቀነሰ ቢሄድም የሟቾች ቁጥር ግን በ68 በመቶ መጨመሩን ያሳያል። ይህ የሽብርተኝነት አደጋ መጨመር በጎረቤት ሀገራት ማሊ እና ኒጀርም ላይ ታይቷል።በአጠቃላይ የአለም የሽብርተኝነት ማዕከል ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ወጥቶ፤ ከሰሃራ በታች ወደ ሚገኘው የሳህል ቀጠና ሀገራት የተሸጋገረ ሲሆን ይህም በቀጠናው እ.ኤ.አ በ 2023 በሽብርተኝነት ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 59% የሚሆነውን ድርሻ ይይዛል። በስፑትኒክ በተዘጋጀው ኢንፎግራፊ ዝርዝር መረጃ አማካኝነት የትኛዎቹ ሀገራት የሽብርተኝነት ስጋት እንዳለባቸው ይወቁስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሳህል ቀጠና በአለም አቀፍ ሽብርተኝነት አደጋ መካከለኛው ምስራቅ በመብለጥ ቀዳሚ መሆኑን አንድ መረጃ አመለከተ
የሳህል ቀጠና በአለም አቀፍ ሽብርተኝነት አደጋ መካከለኛው ምስራቅ በመብለጥ ቀዳሚ መሆኑን አንድ መረጃ አመለከተ
Sputnik አፍሪካ
የሳህል ቀጠና በአለም አቀፍ ሽብርተኝነት አደጋ መካከለኛው ምስራቅ በመብለጥ ቀዳሚ መሆኑን አንድ መረጃ አመለከተ ቡርኪናፋሶ በአሸባሪነት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባት ሀገር ሆና ተወዝግባለች፤ ሀገሪቷ አፍጋኒስታንን እና ኢራቅን በመቅደም ከፍተኛ የሽብር ጥቃት... 24.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-24T11:19+0300
2024-08-24T11:19+0300
2024-08-24T11:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሳህል ቀጠና በአለም አቀፍ ሽብርተኝነት አደጋ መካከለኛው ምስራቅ በመብለጥ ቀዳሚ መሆኑን አንድ መረጃ አመለከተ
11:19 24.08.2024 (የተሻሻለ: 11:46 24.08.2024)
ሰብስክራይብ