የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በጋቦን ተመዝግቧል "ትላንት እ.አ.አ ነሐሴ 22 ቀን 2024 የጋቦን መንግስት የመጀመሪያውን በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የተያዘ ሰው መገኘቱን "የጋቦን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በመግለጫው ይፋ አድረጓል።የበሽታው ምልክት የታየበት የ30 ዓመቱ የጋቦን ዜጋ ሲሆን በቅርቡ ከኡጋንዳ የተመለሰ መሆኑን ሚኒስቴሩ ጠቅሶ፤ ወደ ሀገር ቤት ከተመለሰ ከበርካታ ቀናት በኋላ ትኩሳት፣ ድካም እና ሽፍታ እንዲሁም የሚያቃጥል ምልክቶች እንደታዩበት ገልጿል። ባለሥልጣናቱ ከእርሱ ጋር ንክኪ የነበራቸውን ሰዎች ለመለየት እየሞከሩ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በጋቦን ተመዝግቧል
የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በጋቦን ተመዝግቧል
Sputnik አፍሪካ
የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በጋቦን ተመዝግቧል "ትላንት እ.አ.አ ነሐሴ 22 ቀን 2024 የጋቦን መንግስት የመጀመሪያውን በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የተያዘ ሰው መገኘቱን "የጋቦን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በመግለጫው ይፋ አድረጓል።የበሽታው ምልክት... 24.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-24T10:17+0300
2024-08-24T10:17+0300
2024-08-24T10:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий