የታላቁ አፍሪካ ጉዞ፡ ሩሲያ በአፍሪካ የባህር ዳርቻዎች ትልቅ ምርምር ጥረት ጀመረች

ሰብስክራይብ
የታላቁ አፍሪካ ጉዞ፡ ሩሲያ በአፍሪካ የባህር ዳርቻዎች ትልቅ ምርምር ጥረት ጀመረችበሩሲያ ፌዴራላዊ የዓሣ ሀብት ኤጀንሲ ተነሻሽነት የተጀመረው ታላቅ ጅማሮ በሩሲያዋ ካሊኒንግራድ ከተማ እሮብ እለት በይፋ ተጀምሯል። ይህ ጥናት በአፍሪካ የባህር ዳርቻ ላይ የባህር ውስጥ ባዮሎጂካል ሀብቶችን እምቅ አቅም ለመገምገም ያለመ ነው።ይህንን ጥናት ለማሳለጥ “አትላንቲዳ” እና “አትላንታኒሮ” ተብለው የተሰየሙ የሩሲያ የምርምር ተቋም፤ማለትም የዓሣ ሀብትና ውቅያኖስ ጥናት ተቋም ንብረት የሆኑ ሁለት መርከቦች ጉዞ ጀምረዋል።ጥናቱ ከሞሮኮ እስከ አንጎላ የሚዘረጋ እና በ19 የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የባህር ዳርቻ ላይ ሰፊ አካባቢዎች ያቀፈ ከመሆኑም በተጨማሪ በኤርትራ፣ በኦማን፣ በሞዛምቢክ፣ በማዳጋስካር እና በሞሪሸስ የባህር ዳርቻ ያሉ የህንድ ውቅያኖስ ምዕራባዊ ክፍል ድረስ ይዘልቃል። የስፑትኒክ ኢንፎግራፊክስ ውስጥ የሁለቱን የጉዞዎች መንገዶች ይመልከቱ ! ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0